Sraafalagi
← All jobs

እንግዳ ተቀባይ

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeእንግዳ ተቀባይCustomer ServiceReceptionistAddis Ababa

About the role

የስልክ ጥሪዎችን መቀበል፣ እንግዶችን መቀበል እና መረጃ መስጠት፣ ተማሪዎችን መመዝገብ፣ ዶክመንቶችን ማደራጀት እና ደብዳቤዎችን መፃፍ። የስራው አይነት ቋሚ (Full-time) ሲሆን የሚፈለገው አመልካች ሴት ነው።