Secretary
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeSecretaryOn-siteAddis Ababa
About the role
ድርጅታችን ብቁ፣ ታታሪ እና በሥነ-ምግባሯ የተመሰገነች ሴት ፀሐፊ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡ የቢሮ ስልክ ጥሪዎችን መቀበል እና ማስተናገድ፣ ደብዳቤዎችን፣ ሪፖርቶችን እና ሌሎች ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ መተየብ እና ማደራጀት፣ የሥራ አስኪያጁን ቀጠሮዎችና የስብሰባ መር...