← All jobs

የቀጥታ ስርጭት (Live Stream) አቅራቢ እና የሽያጭ ባለሙያ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyLive StreamTikTokSalesOn-siteAddis Ababa

የቀጥታ ስርጭት (Live Stream) አቅራቢ እና የሽያጭ ባለሙያ (የሴቶች ምርቶችን) እንፈልጋለን። በTikTok live ስርጭት ማስተዋወቅ የምትችል፤ በራስዋ የምትተማመን ባለሙያ እንፈልጋለን። በካሜራ ፊት መቅረብ የሚያስደስትዎት እና በአንድ ጊዜ በርካታ ሥራዎችን መሥራት የሚችሉ ከሆኑ ዛሬውኑ ያመልክቱ!

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio