Sraafalagi
← All jobs

ጥበቃ

Private ClientAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeጥበቃSecurityOn-siteAddis Ababa

About the role

ወንድ የኮንስትራክሽን ሳይት ጥበቃ ባለሙያ እዛው የሚያድር እና የሚውል፣ እድሜ ከ 30-40 የሆኑ፣ ዋስ ከታወቀ መስሪያ ቤት ማቅረብ የሚችል እና አማርኛ ማንበብ መጻፍ የሚችል.