← All jobs

Sels & content creator

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesContent CreatorTikTokSocial MediaOn-siteAddis Ababa

ድርጅታችን ፒያሳ ላለው ሱቃችን ልምድ ያላት የ ሽያጭ ሰራተኛ እና የ ቲክቶክ ማስታወቅያ የምትሰራ ቀልጣፋ ባለሙያ ይፈልጋል። የምንፈልገው ባለሙያ ቀልጣፋ እና የመግባባት ችሎታ ያላት፣ ካሜራ ፊት ቀልጣፋ የሆነች እና የ ቲክቶክ ትሬንድ የምትከታተል፣ እንዲሁም ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ንቁ ተሳታፊ የሆነች ናት።

Posted last week in @freelance_ethio