Sraafalagi
← All jobs

Various Positions

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (National Election Board of Ethiopia)EthiopiaPosted 6 days ago
0 አመትልምድNEBE

About the role

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤ ከ20,000 በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች አሉት። ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ።