Driver / ሹፌር
Z Tabor Trading PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyDriverFMCGFull-timeOn-siteAddis Ababa
ድርጅታችን Z Tabor Trading PLC የዲተርጀንትና ሌሎች የFMCG ምርቶችን በመኪና በማጓጓዝ፣ በማሰራጨትና ለመሸጥ ልምድ ያለው አሽከርካሪ ይፈልጋል። ዋና የሥራ ኃላፊነቶች የዲተርጀንትና የFMCG ምርቶችን ለደንበኞች ማድረስና መሸጥ እንዲሁም የደንበኞችን ግንኙነት ማጠናከር ናቸው።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio