ብስክሌተኛ
MELA EXPRESS DELIVERYAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyብስክሌተኛDeliveryFull-timeAddis Ababa
ድርጅታችን በርካታ ብስክሌተኞችን ይፈልጋል። የስራው አይነት ቋሚ ሲሆን የስራው ቦታ አዲስ አበባ ለሜክሲኮ እና ለቤተል ቅርብ የሆነ ነው። አመልካቾች ወንድ መሆን አለባቸው። የስራው ዝርዝር ከተለያዩ የድርጅታችን ደንበኞች እቃዎችን ተረክቦ ወደ ቅርንጫፍ ቢሮ ማድረስ፣ እንዲሁም ከቅርንጫፍ ቢሮ መልክቶችን ይዞ ማድረስን ያካትታል።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio