የሽያጭ ሰራተኛ
Ghost Digitals Advertising & BrandingAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeበስምምነትSalesOn-siteFull-timeAddis Ababa
የስራ መደቡ መጠሪያ የሽያጭ ሰራተኛ ሲሆን ለሴት አመልካቾች ክፍት ነው። ከልብስ ስራ ጋር በተገናኘ በሽያጭ ስራ ቢያንስ ከአንድ አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፣ 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያለው አመልካች ይፈለጋል። የስራው ቦታ መገናኛ ሲሆን ደመወዝ በስምምነት እና የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ እሁድ ነው።
Posted last month in @freelance_ethio