Sraafalagi
← All jobs

Delivery Person

Private ClientAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 days ago
Full-timeDeliveryOn-siteAddis Ababa

About the role

ድርጅታችን ቀልጣፋ የሆነ የተለያዩ እቃዎችን በየቦታው የሚያደርስልን የዲሊቨሪ ባለሙያ ይፈልጋል። ከተቀጣሪው የሚጠበቀው በመገናኛ አካባቢ ወይም በተመደበበት ቦታ ነዋሪ መሆን ይጠበቅበታል።