የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time8000 ETB MonthlySalesFull-timeAddis AbabaOn-siteFemale
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ነው። በSocial media አልባሳቶቻችንን ስለምናስተዋውቅ ሰፊ እንቅስቃሴ ያለበት ነው በመሆኑም ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ እንፈልጋለን። የስራ ሰዓት መግቢያው 3:30 ሲሆን መውጫው 2:00 ሰዓት ነው። ለጊዜው 3 ቅርንጫፎች አሉን፣ ሜክሲኮ አቅራቢያ ያላችሁ ማመልከት ትችላላችሁ።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio