← All jobs

የሀገር ባህል ልብስ ሰፊ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
ContractHourlyTraditional ClothesTailorContractHybridAddis Ababa

ድርጅታችን ቀጭን ጥለት የሀገር ባህል አልባሳትን በተለያዮ ዲዛይኖቸ ለገቢያ ያቀርባል ። ለዚህም ስራችን ይረዳን ዘንድ በኮንትራት እና ባሉበት ሆነው ስራውን መስራት የሚፈልጉ ሰዎችን በመቅጠር ላይ እንገኛለን ። ስለሆነም ለስራው አመቺ ይሆን ዘንድ የመኖሪያ አድራሻቹ ለቡ, ጋርመንት, ጀሞ ,ላፈቶ እንዲሁም ጀርመን የሆነ.

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio