ባሪስታ (Barista)
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyBaristaCoffeeOn-siteFull-time
የተለያዩ የቡና ዓይነቶችን (Espresso, Cappuccino, Latte እና ሌሎች ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦችን) በጥራት ማዘጋጀትና ማቅረብ። ደንበኞችን በትህትና፣ በፍገግታና በፍጥነት ማስተናገድ። የቡና ማሽኖችን፣ የሥራ መገልገያዎችን እና የካፌውን ንጽህና መጠበቅ።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio