Sraafalagi
← All jobs

የደንበኞች አገልግሎት (Receptionist)

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeReceptionistCustomer ServiceOn-site

About the role

ሙያዊ የደንበኞች አገልግሎት መስጠት፣ የፊት ለፊት ቢሮ (Reception) ሥራዎችን ማስተዳደር፣ የህትመት እና የማስተዋወቂያ ሥራ ትዕዛዞችን መቀበል፣ እንዲሁም በደንበኞች እና በዲዛይን፣ ሽያጭ እና ምርት ቡድኖች መካከል ውጤታማ ግንኙነት መኖሩን ማረጋገጥ። የሥራው ዓይነት ቋሚ (Full-time) ሲሆን የሥራ ቦታው አዲስ አበባ ነው።