← All jobs

የፅሁፍ እና ኮፒ ሰራተኛ

ሩት ስቴሽነሪ (Ruth Stationery)አራት ኪሎ አካባቢ፣ አዲስ አበባ
TypingOnline ServicesCustomer Serviceአራት ኪሎአዲስ አበባ

ሩት ስቴሽነሪ ለአራት ኪሎ አካባቢ፣ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ የፅሁፍ እና ኮፒ ሰራተኛ በፅሁፍ እና ኦንላይን አገልግሎቶች ላይ ከ አንድ አመት በላይ ልምድ ያላት ባለሙያ በግንባር ፈላጊ ነው። ዋና ዋና ተግባራት የተለያዩ የጽሁፍ ስራዎችን ማከናወን፣ የንግድ ፍቃድ በኦንላይን ማደስ እና ማውጣት፣ የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ እና ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ ናቸው። አመልካቾች ጥሩ የኮምፒዩተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል።

Posted last month in @effoyjobs