AI Content Creator
ዋካ መልቲሚዲያAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeAIContent CreatorChatGPTMidjourneyCanvaCapCut
About the role
ዋካ መልቲሚዲያ በAI ቴክኖሎጂ የታገዙ ቪዲዮዎችን፣ ግራፊክስ እና አጫጭር የቲክቶክ ቪዲዮዎችንና ሶሻል ሚዲያና ፖስቶችን መፍጠር የሚችሉ የፈጠራ ባለሙያዎችን ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል። መስፈርት እንደ ChatGPT, Veo, Runway, Kling, Midjourney, Canva እና CapCut ያሉ የAI መተግበሪያዎችን መጠቀም የሚችሉ ይሆናል።