Out door sales
NATOM manufacturing and trading plcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeHourlySalesFMCGFull-timeOn-siteAddis Ababa
ናታ የወተት ተዎፅኦ የተለያዩ የወተት ምርቶችን አቀነባብሮ ለገበያ ያቀርባል። ዋና የስራ ኃላፊነቶች ምርቶችን ለሱቆች፣ ሱፐርማርኬቶችና ሌሎች ደንበኞች መሸጥና ማስተዋወቅ፣ አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና የነባር ደንበኞችን ግንኙነት መጠበቅ ናቸው። አመልካቾች በFMCG የሽያጭ ስራ ላይ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል።
Posted last month in @freelance_ethio