ጀማሪ አካውንታንት
YONATAN BT PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeበስምምነትAccountingFinanceFull-timeAddis Ababa
በአካውቲንግና ፋይናንስ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ ፈላጊ ድርጅት ጀማሪ አካውንታንት እየቀጠረ ነው። ደመወዝ በስምምነት ይሆናል። አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio