ንብረት ተቆጣጣሪ (Storekeeper)
A and M Engineering PlcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyStorekeeperOn-siteFull-timeAddis Ababa
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ገቢና ወጪ በአግባቡ መከታተል፣ ቁጥጥር ማድረግ፣ የንብረት መዝገቦችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እና ንብረቶች እንዳይባክኑ ወይም እንዳይበላሹ ጥበቃ ማድረግ የሚችል ንብረት ተቆጣጣሪ (Storekeeper) እየሰለጠነ ነው።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio