ሽያጭ (Sales) እና አካዉንታንት
ጋቢኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርፊጋ እና ፍየል ቤት, ሰሚት
Full-time7,000 ብር እና ከዚያ በላይ (ለሽያጭ), 6000 እና ከዚያ በላይ (ለአካውንታንት)SalesAccountingAddis Ababa
ጋቢኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሁለት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። አንደኛ የሥራ መደብ ሽያጭ (Sales) ሲሆን 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ የጨረሰች፣ የሥራ ልምድ የማይጠይቅ (ለጀማሪዎች)፣ ብዛት 10፣ ጾታ ሴት፣ ዕድሜ 18 - 25 የሆነ። ሁለተኛው የሥራ መደብ አካዉንታንት ሲሆን አካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀች፣ ብዛት አንድ፣ ጾታ ሴት። ምዝገባ በአካል ብቻ የሚከናወን ሲሆን አድራሻ ፊጋ መብራቱ ጋር እና ሰሚት የኮቴክስ ሱቆች ይገኛል። የስራ ዕድሉ መኖሪያ አካባቢያቸው በቅርበት ለሆኑ ብቻ ነው።
Posted last month in @effoyjobs