የሞተር ቢስክሌት አሽከርካሪ (ሞተረኛ)
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeMotorcycleDeliveryDriverAddis Ababa
About the role
የሞተር ቢስክሌት አሽከርካሪ (ሞተረኛ) በቋሚነት ያስፈልጋል። አመልካቾች የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው፣ በትንሹ 1 ዓመት የሞተር አሽከርካሪነት ልምድ ያለው እና በዕቃ ማድረስ (Delivery) ሥራ ልምድ ያለው መሆን አለበት። ለማመልከት ስም፣ አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር እና የመንጃ ፈቃድ ፎቶ በመላክ ማመልከት ይችላሉ።