ሾፎርና ስርጭት ሠራተኛ
TOMOCA COFFEAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeሾፎርስርጭትDriverAddis Ababa
About the role
ድርጅታችን በሹፌርና ስርጭት ሠራተኛ ሥራ መደብ ላይ ደረጃ 3፣ ደረጃ 4 እና ደረጃ 5 ወይም ጥምር ፈቃድ ደረቅ ጭነት 1/ህዝብ 1 የመንጃ ፈቃድ ያለው፣ 1 ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። አመልካቾች በሥነ ምግባር የተመሰገኑና በሥራቸው ታታሪ መሆን ይጠበቅባቸዋል።