Sraafalagi
← All jobs

host

Lakom HerbalAddis Ababa, EthiopiaPosted 6 days ago
Full-timeModelOn-siteAddis Ababa

About the role

የፀጉር እንክብካቤ ብራንድ «ላኮም ሄርባል» (Lakom Herbal) ለአጭር ቪዲዮ ማስታወቂያዎች የሚሆን አዲስ ሞዴል/host እየፈለገ ነው። በካሜራ ፊት በራስ መተማመን ያላት፣ ተስማሚ እና ውብ ፀጉር ያላት ሴት አመልካች እንፈልጋለን። የቀረፃ ጊዜያት በወር ውስጥ 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ይኖረናል።