ባለሙያ (22 ክፍት የሥራ መደቦች)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮAddis AbabaPosted 2 weeks ago
Full-timeInternal TransferAddis AbabaGovernmentAdministration
About the role
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ በልዩ ሁኔታ በተፈቀደለት የውስጥ ዝውውር መሠረት በማዕከል በሚገኙ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በከተማ አስተዳደሩ ሪፎርም ካደረጉ ተቋማት ተፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ መመዘኛ የሚያሟሉ ብቁ ባለሙያዎችን በ22 ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለማዛወር ይፈልጋል። መመዘኛዎቹን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተዘጋጀው የጎግል ሺት ቅጽ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ።