← All jobs

የTikTok Live የሽያጭ ባለሙያ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time7000 ETB MonthlyTikTokLiveSalesFull-timeAddis Ababa

በTikTok Live በኩል የህፃናት ምርቶችን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ተነሳሽነት ያለው፣ ተግባቢ እና በካሜራ ፊት ለመቅረብ የማይፈራ የTikTok Live የሽያጭ ባለሙያ እየፈለግን ነው።

Posted last month in @freelance_ethio