መልእክተኛ (Bicycle Delivery Rider)
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time8000 ETB MonthlyBicycle DeliveryRiderFull-timeAddis Ababa
በሙሉ ጊዜ የሚሰራ፣ የራሱ ብስክሌት ያለው እና የደንበኞችን ትዕዛዝ በሰዓቱ እና በኃላፊነት ማድረስ የሚችል ብስክሌት አሽከርካሪ እንፈልጋለን። የራሱ ብስክሌት ያለው እና አዲስ አበባ ውስጥ በቋሚነት መስራት የሚችል applicant እንፈልጋለን።
Posted yesterday in @freelance_ethio