የሱቅ ሽያጭ ሠራተኛ
Haylo Ethio Trading PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-time8000 ETB MonthlySalesOn-siteAddis AbabaFull-time
ኃይሎ ፕሮቲን ፓውደር ሾፕ ጀሞ ቅርንጫፍ ደንበኞችን በፍጥነት የምታስተናግድ፣ ቀልጣፋ የሱቅ ሽያጭ ሠራተኛ ይፈልጋል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች ለደንበኞች ፈጣን፣ ቅልጥፍና ያለውና Friendly የሽያጭ አገልግሎት መስጠት የምትችል እና ስለ ፕሮቲንና መሠረታዊ የስፖርት አመጋገብ ማስተዋወቅ ናቸው።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio