← All jobs

ታፒሴሪ / ሰፊ ሰራተኛ

Ali FurnitureAddis Ababa, Ethiopia
Full-time15000 ETB FixedታፒሴሪሰፊFurnitureFull-timeAddis Ababa

Ali Furniture በፈርኒቸር ምርት ዘርፍ ላይ ለመስራት ብቃትና ልምድ ያለው ታፒሴሪ ወይም ሰፊ ሰራተኛ ይፈልጋል። መስፈርቶች፦ በታፒሴሪ ወይም በሰፊ ስራ ላይ የስራ ልምድ ያለው፣ የፈርኒቸር ማምረት ልምድ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል፣ እንዲሁም ታታሪ፣ ታማኝ እና ስራውን በጥራት የሚያከናውን።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio