← All jobs

የጆንያ ህትመት ኦፕሬተር

Romel General Trading PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyህትመትኦፕሬተርFull-timeAddis Ababa

ዋና ዋና ተግባራት: የህትመት ስራ ትእዛዝ እንደመጣ ከእስቶር ጆንያ ጠይቆ ማዉጣት መቻል፣ ከፋብሪካዉ ክፍል በሚተላለፈዉ የባግ ማርክ ትእዛዝ መሰረት የጆንያ ህትመት በጥንቃቄ ማተም መቻል፣ የታተሙ ጆንያዎች ቆጥሮና መዝግቦ ለምርት ተቀባይ አስፈርሞ ማስረከብ መቻል እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎች።

Posted last week in @freelance_ethio