Sraafalagi
← All jobs

የሽያጭ ሰራተኛ/Sales

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeSalesOutdoor SalesHybridAddis Ababa

About the role

የውጪ ሽያጭ ባለሙያ (Outdoor Sales) ሠራተኛ እንፈልጋለን። የስራው ኃላፊነት በውጪ በመንቀሳቀስ የድርጅቱን ምርቶች ማስተዋወቅ፣ ገበያ መፍጠር እና ሽያጭ ማሳደግ ነው። በውጪ ሽያጭ (Outdoor Sales) ስራ ላይ ልምድ ያለው/ላት (ልምድ ያላት ይመረጣል) እንዲሁም ሽያጭን የማሳደግ ከፍተኛ ችሎታ እና መነሳሳት ያላቸው ማመልከት ይችላሉ።