← All jobs

የሽያጭ አስተዳደር

ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time13000 ETB MonthlySalesFull-timeAddis AbabaOn-site

ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ለሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቂያ ስራ የሚሆን ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ ይፈልጋል። የሰራ ሰዓት መግቢያ 3:30 መውጫው 2:00 ሰዓት ነው። ለጊዜው 3 ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን ሜክሲኮ አቅራቢያ የሚገኙ ማመልከት ይችላሉ።

Posted 3 days ago in @freelance_ethio