← All jobs

ገንዘብ ተቀባይ (Cashier)

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyCashierFinanceFull-timeAddis Ababa

ለደንበኞቻችን በትህትና እና በደስታ የሚያስተናግድ፣ የታመነ፣ ቅልጥፍና ያለው እና በገንዘብ አያያዝ ላይ በቂ ልምድና ችሎታ ያለው ገንዘብ ተቀባይ (Cashier) መቅጠር ይፈልጋል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች ደንበኞችን በትህትና መቀበል እና የክፍያ ሂደቶችን በቅልጥፍና ማከናወን ናቸው።

Posted 2 days ago in @freelance_ethio