Sraafalagi
← All jobs

ማሽን ኦፕሬተር ( ለለውዝ ቅቤ ምርት )

ማጀት አጠቃላይ ማኑፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeMachine OperatorOn-siteAddis Ababa

About the role

ማጀት አጠቃላይ ማኑፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የማሽን ኦፕሬተር ለለውዝ ቅቤ ምርት በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ቦታ አዲስ አበባ ሲሆን ጾታ ወንድ ብቻ የሚፈልግ ክፍት የስራ መደብ ነው። የደመወዝ ሁኔታ በስምምነት ይሆናል።