Sraafalagi
← All jobs

የሽያጭ ባለሙያ

Azalon Trading PLCAddis AbabaPosted 2 weeks ago
SalesMarketingBusiness AdministrationAddis Ababa

About the role

አዛሎን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሽያጭ ባለሙያዎችን በግንባታ እና የእንጨት ዕቃዎች ማስተዋወቅ እና ሽያጭ ዘርፍ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው እና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። ዋና ዋና ኃላፊነቶች የድርጅቱን ምርቶች እና አገልግሎቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ፣ አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት፣ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት እና ወርሃዊ ሪፖርት ማቅረብን ያካትታሉ።