← All jobs

Pattern Making and Tailoring

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyPattern MakingTailoringFashionOn-siteFull-time

ብቃት ያለው Pattern Maker & Tailor (ፓተርን አውጪ እና ልብስ ሰፊ) በሙሉ ጊዜ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል። በPattern Making እና Tailoring ከ5 ዓመት በላይ ልምድ ያለው፣ የሴቶች ልብስ፣ ኮርሴት፣ ጋውን እና ዘመናዊ ፋሽን ዲዛይኖችን በጥራት መስራት የሚችል እና Pattern ማውጣት የሚችል applicant ያስፈልጋል።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio