የአቤቱታ ክትትል እና ቅሬታ ሰሚ ባለሞያ
Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-time30000 ETB MonthlyCustomer SupportOn-sitePermanentAddis Ababa
የስራ ዓላማ: የደንበኞችን አቤቱታና ቅሬታ በመቀበል፣ በመመዝገብ፣ በመከታተል እና በተገቢው ጊዜ ምላሽ እንዲያገኙ በማድረግ የደንበኛ እርካታን ማሻሻል። ዋና የስራ ኃላፊነቶች: የደንበኞችን አቤቱታና ቅሬታ መቀበል፣ መመዝገብ እና መከታተል። ቅሬታዎች በወቅቱ እንዲፈቱ ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር መተባበር።
Posted 2 days ago in @freelance_ethio