የፋሽን ዲዛይነር / ቴለር
Socity Communications and MarketingAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyFashion DesignerTailorOn-siteFull-timeAddis Ababa
የስራ ማስታወቂያ – የፋሽን ዲዛይነር / ቴለር። ልብስ መስራት የምትወዱ፣ በስራ ላይ ቀልጣፋ የሆናችሁ፣ እንዲሁም ያለማቋረጥ በራሳችሁ መስራት የምትችሉ የፋሽን ዲዛይነር / ቴለር እየፈለግን ነው። የሚጠበቁ ችሎታዎች እና መስፈርቶች፦ አዳዲስ የልብስ ዲዛይኖችን የመስራት አቅም ያለው እና ቅርጽ (ፓተርን) በመስራት ረገድ የተካነ።
Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio