የማርኬቲንግ እና የሶሻል ሚዲያ ባለሞያ
ኢትዮ ክሊክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time9000 ETB MonthlyMarketingSocial MediaOn-siteFull-time
ኢትዮ ክሊክስ በተለያዩ ዘርፎች የሚሰራ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው። ድርጅታችን በሪልስቴት፣ በኢ-ኮሜርስ፣ በፈጣን መልእክት ማስተላለፍ ዘርፎች የተለያዩ መፍትሄ ሰጭ የቴክኖሎጂ አማራጮችን ለተጠቃሚዎች ያቀረበ ድርጅት ነው። የማርኬቲንግ እና የሶሻል ሚዲያ ባለሞያ እንፈልጋለን።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio